AFRICA TV1

የሕይወት ጎዳና

ቀጥታ · LIVE

ቀጥታ ስርጭት

የአፍሪካ ቲቪ ቻናሎች የቀጥታ ስርጭት

AFRICA TV1
LIVEHD · 24/7

ኢስላማዊ ዝግጅቶች በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ እና አፋርኛ

በሳተላይት ይመልከቱ
ናይልሳት · Nilesat
11636
FREQ · MHz
V
POL
27500
SYMBOL RATE
ኢትዮሳት · Ethiosat
11545
FREQ · MHz
H
POL
45000
SYMBOL RATE
አዲስ አበባ · EAT
--:--
የሶላት ሰዓቶች · አዲስ አበባ
  • ፈጅር--:--
  • ፀሐይ መውጫ--:--
  • ዙህር--:--
  • ዐስር--:--
  • መግሪብ--:--
  • ዒሻእ--:--

በሙስሊም ወርልድ ሊግ የስሌት ዘዴ

የአፍሪካ ቲቪ ቻናሎች

AfricaTV1

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ · ኢስላማዊ ዝግጅቶች

AfricaTV1 ቁርአን

ቁርአን ከአማርኛ ትርጉም ጋር

ፕሮግራሞቻችን · PROGRAMS

ተወዳጅ ፕሮግራሞቻችን

በአፍሪካ ቲቪ የሚተላለፉ ኢስላማዊ፣ ትምህርታዊ እና የቤተሰብ ተከታታይ ፕሮግራሞች። ሁሉም ክፍሎች በዩቲዩብ ላይ ይገኛሉ።

አፍሪካ አካዳሚ · AFRICA ACADEMY

ኢስላማዊ ትምህርት በነፃ፣ በርቀት፣ በአማርኛ

ኢስላማዊ ትምህርቶችን በነፃ፣ በአማርኛ ቋንቋ እና በርቀት የሚሰጥ የመጀመሪያው አካዳሚ። ሥርዓተ ትምህርቱ ወደ አማርኛ የተተረጎመው እና ለአፍሪካ ተማሪዎች የተዘጋጀው የዛድ አካዳሚ ሥርዓተ ትምህርት ነው።

የሚሰጡ ትምህርቶች
ዋና ፕሮግራም

የሸሪዓ ሳይንሶች ዲፕሎማ

በአንድ ዓመት ቆይታ፣ በሁለት ሴሚስተር 12 የሸሪዓ ትምህርቶችን በነፃ እና በርቀት ይማራሉ።

ተማሪዎች
0
ተመራቂዎች
0
አገሮች
0
ሰርተፍኬቶች
0
አፍሪካ ቲቪ 1 የሳተላይት ቻናል
AFRICA TV 1

አፍሪካ ቲቪ 1 ለተመልካቾቹ ዓላማ ያላቸው የተለያዩ ፕሮግራሞችን የሚያቀርብ የሚዲያ ተቋም ነው። በናይልሳት እና በኢትዮሳት ሳተላይቶች በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን በኦሮምኛ፣ ትግርኛ እና አፋርኛ የሚቀርቡ ፕሮግራሞችንም ያካትታል። አላማችን ለሚሊዮኖች የሕይወት ጎዳና መሆን ነው።

የቻናሉ መተግበሪያ

ለቀላል አጠቃቀም እና ክትትል የጣብያችንን መተግበሪያ ከዚህ ያውርዱ።

© 2026 አፍሪካ ቲቪ 1 የሳተላይት ቻናል · መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

የAfrica Media Network አካል